1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የከሽፈው የአዉሮፕላን ጥቃት በአሜሪካ

ሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2002

ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ አስተዳደራቸዉ የአሸባሪዎችን ዝርዝር አያያዝንና የፍተሻ ስርዓቱን በሙሉ እንዲመረምር አዘዙ።

https://p.dw.com/p/LFjK
ከአደጋ ያመለጠው አዉሮፕላንምስል AP

ኦባማ ይህን ትዕዛዝ ያስተላለፉት ባለፈዉ ዓርብ አንድ ናይጀሪያዊ የአሜሪካን አዉሮፕላንን ለማፈንዳት ያደረገዉ ሙከራ ከከሸፈ በኋላ ነዉ። ናይጀሪያዊዉ በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካን የደህንነት ኃይሎች ቁጥጥር ስር የሚገኝ ሲሆን ክስ ተመስርቶበታል። ተመሳሳይ መደናገጥ ያስከተለ ሌላ ክስተትም ትናንት መድረሱ እያነጋገረ ነዉ።

አበበ ፈለቀ /ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ