1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የከተማ መሬት ሊዝ አዋጅ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 29 2004

የኢትዮጵያ ምክር ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ያወጣዉን አዋጅ ማጽደቁ ተሰምቷል።

https://p.dw.com/p/Rvfp
ምስል picture alliance/dpa

አዋጁ በአገሪቱ ከተሞች ሥር የሚተዳደር ቦታን ከሊዝ መሬት ክራይ ዉጭ መያዝ እንደማይቻል በአንቀጹ ሲደነግግ፤ ነባር ይዞታዎችን በሚመለከት በጥናት ላይ ተመስርቶ በሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደሚወሰን ይገልጻል። አዋጁ ሰፊ ማብራሪያ የሚያሻዉ መሆኑን ያመለከተዉ የወኪላችን የታደሰ እግዳዉ ዘገባ ለጊዜዉ ይህ ባለመደረጉ በህዝቡ ዘንድ ግርታ መፍጠሩን ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ