የካራቱሪ የመሬት አክሲዮን ሽያጭ እቅድ7 የካቲት 2004ረቡዕ፣ የካቲት 7 2004በጋምቤላ ክልላዊ መስተዳድር መሬት ከኢትዮጵያ መንግስት የወሰደዉ የህንዱ የግብርና ኩባንያ ካራቱሪ እርሻዉን በአክሲዮን ከፋፍሎ አብዛኛዉን ድርሻ ለመሸጥ ጥናቱን ጨርሶ የኩባንያዉን የቦርድ ኃላፊዎች ዉሳኔ በመጠባበቅ ላይ መሆኑን አስታወቀ።https://p.dw.com/p/143lJብራንደር ሲንግምስል DWማስታወቂያ የህንዱ ኩባንያ ካራቱሪ ለግብርና ልማት ነዉ በርካሽ የሊዝ ኪራይ ከመቶ ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተጠቀሰዉ ክልል የያዘዉ። ታደሰ እንግዳዉ ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ