1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የካንሰር ምርምር በኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ነሐሴ 16 2005

የሞት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮች ሲዘረዘሩ በተለይ በአፍሪቃ የሚጠቀሱት ጦርነትና ተላላፊ በሽታዎች እንደሆኑ ይነገራል።

https://p.dw.com/p/19UnW
ምስል AP

አሁን ግን አንድ ጥናት እንደሚያመለክተዉ አብዛኛዉ ሰዉ በተለይ ሴቶች ታመዉ ህይወታቸዉን የሚያጡበት ምክንያት በወሊድ ብቻ ሳይሆን በካንሰር ነዉ ተብሏል። የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል ኢትዮጵያና የጀርመን ሃኪሞች በጋራ ያቋቋሙት ማኅበር ተወካይ የሆኑትን ዶክተር ኤፋ ዮሃና ካንተልሃርትን አነጋግሮ ዝርዝሩን ልኮልናል፤

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ