1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የካንሰር ችግርና ትኩረት

ሐሙስ፣ የካቲት 24 2003

በኢትዮጵያ ስለካንሰር በሽታ ያለዉ ግንዛቤ እንዲጎለብት የተለያዩ ጥረቶች እየተደረጉ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል።

https://p.dw.com/p/R679
የካንሰር ሴልምስል das fotoarchiv

በዚህ በሽታ የተጠቁ ህፃናት በአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ እየተደገ ቢሆንም መድሃኒቱ እንደተወደደባቸዉ ነዉ ልጆቻቸዉን የሚያሳክሙ ወላጆች ለዘጋቢያችን የገለፁት። ካንሰር በምርመራ ቶሎ ከታወቀ ለህክምናዉ እንደሚቀል ባለሙያዎች ቢናገሩም አብዛኛን ጊዜ ዘግይወተዉ ወደሃኪም ለሚሄዱ ወገኖች ጥረቱ ተስፋ አስቆራጭ ይመስላል። ባለፈዉ ሰሞን ስለበሽታዉ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የእግር ጉዞ መደረጉም ተገልጿል።

ጌታቸዉ ተድላ

ሂሩት መለሠ