1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያው ሽምግልና

ማክሰኞ፣ ጥር 27 2000

የኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለስልጣን እንዳስታወቁት የዛሬው ንግግር በስልጣን ክፍፍል ላይ ነው የሚያተኩረው ።

https://p.dw.com/p/E0Zd
ኬንያውያን በስደት ላይ
ኬንያውያን በስደት ላይምስል Picture-Alliance /dpa

በኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤት የሚወዛገቡት የኬንያ መንግስትና ተቃዋሚው የብርቱካናማው ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ በኮፊ አናን ሽምግልና የሚያካሂዱት ድርድር ዛሬም እንደቀጠለ ነው ።