1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያ ባለስልጣናት በሄግ ችሎት

ዓርብ፣ መጋቢት 30 2003

ዓለም ዓቀፉ የወንጀል ችሎት ICC ባለፈዉ የኬንያ ምርጫ ዉዝግብ በተፈፀመዉ ግጭት እጃቸዉ አለበት በሚል ክስ የመሠረተባቸዉን የአገሪቱን ባለስልጣናት ጉዳይ መመልከቱን ቀጥሏል።

https://p.dw.com/p/RGdN
ዑሁሩ ኬንያታምስል AP

ትናንት በሄጉ ችሎት ከቀረቡት ሶስት ተከሳሾች በተጨማሪ ዛሬ የአገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርም ከችሎቱ ተገኝተዋል። የኬንያ ጥምር መንግስት ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያቸዉ በአገር ዉስጥ ይታይ፤ የለም በዓለም ዓቀፍ ችሎት ይታይ በሚል መከፈሉ ይሰማል። ሞሐመድ ኻሊፍ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ