1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኬንያ ጊዚያዊ ሁኔታ

ቅዳሜ፣ ጥር 17 2000

የቀድሞው የተመድ ዋና ጸሀፊ ኮፊ አናን ብርቱ የጎሳ ግጭት የቀጠለበትን ምዕራባዊ ኬንያን ከጎበኙ በኋላ፡ እርሳቸው ሆን ተብሎ ተካሄደ ያሉትን ግዙፍ የሰብዓ መብት ረገጣን በጥብቅ አወገዙ። አናን በኬንያ በፕሬዚደንታዊው ምርጫ ውጤት ሰበብ የሚወዛገቡትን ተቀናቃኝ ወገኖች ለማቀራረብ በወቅቱ የሽምግልና ጥረት ጀምረዋል።

https://p.dw.com/p/E0Zi
የኬንያ ሁከት
የኬንያ ሁከትምስል AP