1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የክርስትና ሃይማኖት እና የአዉሮጻዉ ህብረት

ረቡዕ፣ መስከረም 5 2003

በሳምንቱ መጨረሻ አስረኛዉ የአዉሮጻ ቤተክርስትያን ጉባኤ በፖላንድ ክራካዉ ከተማ ላይ ተካሂዶአል።

https://p.dw.com/p/PBlW
የጉባኤዉ ዋና ርዕስ የክርስትና ሃይማኖት በአዉሮጻዉ ህብረት ላይ ያለዉን ሚና የሚያዉጠጥን ሲሆን የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች ምዕመናን እና የፖለቲካ ተጠሪዎች ተሳታፊ ነበሩ። የዶቸ ቬለዉ ያን ፓሎካት ስለ ጉባኤዉ ያጠናቀረዉን ዘገባ አዜብ ታደሰ ሰብሰብ በማድረግ ታቀርበዋለች።

አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ