1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮንጎ መንግስት እና የአማፅያን ውይይት በናይሮቢ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 30 2001

የኮንጎ መንግስትና አማፅያን ለሁለተኛ ቀን ኬንያ ስብሰባ ተቀምጠዋል ።

https://p.dw.com/p/GCbD
የኮንጎ ስደተኞችምስል AP

የተባበሩት መንግስታት የኮንጎ ልዩ ልዑክ የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ባሉበት የሚካሄደው የዚህ ስብሰባ ዓላማ ወደፊት ለሚካሄዱ ድርድሮች ህግና ደንቦች ማውጣት ነው