1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኮንጎ ቀዉስና የዘመቻ ዝግጅት

ረቡዕ፣ ጥር 1 2005

እስካሁን ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊ የሠፈረዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠላም አስከባሪ ጦር ተልዕኮ ከሠላም አስከባሪነት ወደ አጥቂነት ይቀየራል

https://p.dw.com/p/17Gj3
Congolese Rebel Militia Disband To Join Civilian Life Ahead Of Elections BUNIA, CONGO - JULY 22: UN troops of the Moroccan contingent stand outside a UN disarmnament site for Congolese militia July 22, 2006 on the outskirts of Bunia in eastern Democratic Republic of Congo. In the latest round of disarmnament, more than 4,000 rebels in the troubled Ituri district have turned in their arms. Many are being absorbed into the new Congolese army while others are transitioning back to civilian life. (Photo by John Moore/Getty Images)
የተመድ ጦር፤ ከእንግዲሕ ይዋጋልምስል Getty Images


የኮንጎ ዲሞክራቲክ ኢፐብሊክ ምሥራቃዊ ግዛትን የሚያብጠዉን ጦርነት በሐይል ጭምር ለማስቆም አዲስ አበባ ላይ የተሰበሰቡት የአካባቢዉ ሐገራት፥ የአፍሪቃና ሕብረትና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣናት ወሰኑ።ጉባኤተኞቹ ባሳለፉት ዉሳኔ መሠረት እስካሁን ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊ የሠፈረዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠላም አስከባሪ ጦር ተልዕኮ ከሠላም አስከባሪነት ወደ አጥቂነት ይቀየራል።ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለጊዮርጊስ የአፍሪቃ ሕብረት የሠላምና የፀጥታ ኮሚሽን ሐላፊ ራምታን ላማምራን አነጋግሮ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ