1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወራት ስያሜና ፍቺዉ

ሐሙስ፣ ኅዳር 9 2003

የኢትዪጽያ የወራት ስያሜና ፍችዉ በሚል ርእስ ባለፈዉ ሳምት የጀመርነዉ ጥንቅራችን

https://p.dw.com/p/QD3f
ምስል Fotolia/VladaM

በመስከረም ስፍራዉ ሁሉ ለምለም፣ በጥቅምት ይበቃል አንድ አጥንት በህዳር እሸት ሁሉ ሁሉ ዳርዳር፣ በታህሳስ ጎተራህን አብስ ብለን የመጸዉን ወራት ጨርሰን ዛሪ የበጋዉን ወራት ከታህሳስ ሃያ ስድስት ጀምረን የጥር ወር ስያሜን ፍች በማየት ካለፈዉ ዝግጅታችን ልንቀጥል ተዘጋጅተናል።

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ