1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ሠራተኞች መታሠር

ዓርብ፣ ጥር 4 2004

የወልዲያ ፖሊስ ሁለት ራሱን የወንጌል ዓለም ሁሉ ቤተክርስትያን ብሎ የሚጠራ የክርስትና ሀይማኖት ዘርፍ ሐዋርያውያን ሠራተኞችን አሠረ።

https://p.dw.com/p/13iSj
ምስል dapd

ቤተክርስትያኒቷ እሥረኞቹ ባስቸኳይ እንዲፈቱ ስትጠይቅ፡ ፖሊስ ጉዳዩን ለዓቃቤ ሕግ ማስተላለፉን ገልጾዋል። ዩሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ዮሐንስ ገ//እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ