1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወይዘሮ አስቴር ማሞ ሹመት መፅደቅ

ማክሰኞ፣ መጋቢት 30 2006

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይዘሮ አስቴር ማሞን የሲቭል ሰርቪስ ሚንስትር እና በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር እና ሪፎርም ክላስተር አስተባባሪ እንዲሆኑ በዛሬው ዕለት ሾመ። ምክር ቤቱ ይህን ሹመት ያፀደቀው በጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቅራቢነት ነው።

https://p.dw.com/p/1Be0I
ምስል DW

ወይዘሮ አስቴር በምክትል ፕሬዝዳነት ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አማካሪ ነበሩ፡፡ ከዚያ ቀደም ሲልም በሌሎች ከፍተኛ የፓርቲና የመንግሥት የኃላፊነት ሹመቶች ሰርተዋል ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ