1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወደፊት ተስፋችን

ሐሙስ፣ ግንቦት 21 2000

አንዲት ዓለም፤ አንድ ተፈጥሮ፤ የወደፊት ተስፋችን!

https://p.dw.com/p/E8IV
ዚግማን ጋብሪየል /የጀርመን የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር!
ዚግማን ጋብሪየል /የጀርመን የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር!ምስል AP
እዚህ ጀርመን ቦን ከተማ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስተባባሪነት ስድስት ሺ የተገመተ ተሳታፊ ከ109 አገራት ተገኝቶ ተፈጥሮ በለገሰችዉ በብዝሃ ህይወት ጥበቃ ዙሪያ የሚነጋገርበት ጉባኤ መሪ መፈክር።