1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣት ኢትዮጵያውያን ሯጮች ፊልም በጀርመን

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 2 2008

በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወጣት አፍሪቃውያን፤ ከለዕታት አንድ ቀን ታዋቂ ሯጭ የሚሆኑበትን ቀን ያልማሉ። እንደ ኢትዮጵያ እና ኬንያ ባሉ ሃገራት የሚኖሩ በርካት ወጣቶችም ይህንን

https://p.dw.com/p/1GnMI
Läufer in Äthiopien
ምስል DW / Alexander Göbel

[No title]

ህልማቸውን እውን ለማድረግ ጥዋት እና ማታ ልምምድ ያደርጋሉ። ጀርመን ውስጥ ቅርብ ጊዜ የወጣ አንድ ዘጋቢ ፊልም እንደሚጠቁመው፣ በአዲስ አበባ ብቻ ቁጥራቸው ወደ 5000 የሚደርሱ ወጣቶች ይለማመዳሉ። ለስኬት የሚበቁት ግን ጥቂቶች ናቸው። ጀርመናዊቷ ሴሊን ቨርገስ ከሁለት ወር በላይ ተከታትላ ለዕይታ ያቀረበችውን ፊልም የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለሚካኤል ተመልክቶ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ