1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች መድረክ

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 30 2003

በዛሬው የወጣቶች መድረክ መሰናዶዋችን አንድ ወጣት ጀርመናዊ የቦን ዩኒቨርሲቲ ተማሪን እናስተዋውቃችኋለን። ወጣቱና መሰል የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ጓደኞቹ ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት ፕሮጀክት ቀርጸው በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ።

https://p.dw.com/p/ReXO
የቦን ዩኒቨርሲቲ ህንፃምስል DW
ጀርመናዊያን ወጣቶቹ ዱከም ከተማ ውስጥ ለሚገኙ በኤይድስ ወላጆቻቸውን ላጡ ህፃናትና ሴቶች ርዳታ በማድረግ ላይም ተሰማርተዋል። ለመሆኑ ተማሪዎቹ ኢትዮጵያ ላይ እንዲያተኩሩ ያደረጋቸው ምንድን ነው? ከወጣቱ ጋር ቆይታ አድርገናል። ማንተጋፍቶት ስለሺ
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ