1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የወጣቶች የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ

ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 29 2009

የገናን በዓል ዘንድሮ በወጣቶች ዘንድ በምን መልኩ እየተከበረ እንደሆነ ለመቃኘት  የአዲስ አበባው ወኪላችን ወደ ላፍቶ ሞል አቅንቶ ነበር።

https://p.dw.com/p/2VSY2
Ethiopian Christmas at Lafto Mall, Addis Ababa, Ethiopia
ምስል DW/G. Tedla

MMT Ber. A.A. (Genna Eve at Laphto) - MP3-Stereo

በገና በዓል ዋዜማ በላፍቶ ሞል የሙዚቃ ዝግጅት ተከናውኗል። የአዲስ አበባው ወኪላችን በላፍቶ ሞል አዳራሽ ተገኝቶ የገና ዋዜማ የሙዚቃ መሰናዶ አዘጋጆችን እና ታዳሚያንን አነጋግሯል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የላከልን ዘገባ በፓትሪያሪክ አቡነ ማትያስ ቃለ-ቡራኬ ይጀምራል። 

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ማንተጋፍቶት ስለሺ