1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዉሃ ሳምንትና ዉሃ በአዲስ አበባ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 22 2004

የዉሃ አቅርቦትን ለማስፋፋትና የዉሃ ንፅሕናን ለመጠበቅ በየዓመቱ የሚታሰበዉ የዉሃ ሳምንት ዘንድሮም ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ በመላዉ ዓለም እየታሰበ ነዉ።

https://p.dw.com/p/15ysj
ምስል EU pressefoto

የዉሃ አቅርቦትን ለማስፋፋትና የዉሃ ንፅሕናን ለመጠበቅ በየዓመቱ የሚታሰበዉ የዉሃ ሳምንት ዘንድሮም ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ በመላዉ ዓለም እየታሰበ ነዉ።ሳምንቱን ምክንያት በማድረግ የተለያዩ መንግሥታትና ተቋማት ንፁሕ የመጠጥ ዉሃ ን ለየሕዝባቸዉ ለማዳረስ እንደሚጥሩ፥ ዕርዳታም እንደሚሰጡ እያስታወቁ ነዉ።የአዲስ አባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ደግሞ የርዕሠ-ከተማይቱ ነዋሪዎች አነጋገሮ በከተማይቱ ሥላለዉ የዉሃ እጥረት የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሃመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ