1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዉሃ ሳምንት

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 12 2001

የዓለም የዉሃ ሳምንት በመታሰብ ላይ ነዉ። በስቶክሆልም ስዊድን ለአንድ ሳምንት የሚካሄደዉ ዉሃን የተመለከተዉ ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ 2,000 ባለሙያዎች ተካፍለዉበታል።

https://p.dw.com/p/JDfV
ዉሃ ህይወት ነዉ!ምስል dpa

በጉባኤዉ ላይ ከተነሱ እዉነታዎች መካከል በዓለማችን በየዕለቱ በዉሃ ወለድ በሽታዎች 4,እስከ 5,000 ህፃናት ህይወት እንደሚቀጠፍ ተገልጧል። በየዓመቱ ደግሞ ወደአራት ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በዉሃ እጥረትና ከንፅህና ጋ በተገናኙ ችግሮች ምክንያት ይሞታሉ።

ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ