1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዉጭ እርሻ አስፋፊ ኩባንያ ያደረሰዉ ጥፋት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 19 2003

በኢትዮጽያ በቢዮ ፊዉል ልማት ማለት ለአማራጭ ነዳጅ የተክል እርሻ ስራ ተሰማርተዉ ከሚገኙት የዉጭ ድርጅቶች አንዱ ፍሎራ ኤኮ ፓወር ሃረር ባቢሌ አካባቢ የጀመረዉን ስራ አቋርጦ መዉጣቱን ማስታወቁ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/Qkoq
ምስል picture alliance/dpa

ኢኮ ፓዎር በአሁኑ ማጣሪያዉ አካዚስ አጌ በሃረር ባቢሌ አካባቢ የጀመረዉን ስራ ሲያቋርጥ የአካባቢዉን ስነ- ምህዳር አራቁቶአል። በንብ እርባታ ይተዳደሩ የነበሩ ገበሪዎች አካባቢዉ ላይ ለአማራጭ ነዳጅ በተተከሉ ዛፎች ምክንያት ምርትን ማግኘት አልቻሉም፣ ጉዳት ደርሶባቸዋል፣ ለመሪት የተጠቀመበት ማዳበርያም መሪቱ ለሌላ ስራ እንዳይዉል አድርጎአል። በዚህ ጉዳይ ዙርያ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ የሚመለከታቸዉን አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል፣ ያድምጡ!

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሃመድ
አዜብ ታደሰ