1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዊኪሊክስ ዘገባና ኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ጳጉሜን 1 2003

የመንግሥታት ሚስጥራዊ መረጃዎችን እየጮለገ ለሕዝብ የሚያጋልጠዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ አምደ መረብ ሰሞኑን የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት በድብቅ ያሉና ያደረጉትን የሚያጋልጡ መረጃዎችን አትሟል።

https://p.dw.com/p/RkBp
ምስል picture alliance/dpa

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣዉ መረጃ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ሥለሚከተሉት የፖለቲካ መርሕ፥ ሥለሚፈፅሙት የሠብአዊ መብት ረገጣና ከዩናይትድ ስቴትስ ባለሥልጣናት ጋር ያደረጉትን ዉይይትና ሌላም ተያያዥ ጉዳዮችን የሚያጋልጥ ነዉ። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ሐይለ ሚካኤል ጎላ ያሉትን መረጃዎች ተመልክቶ የላከልን ዘገባ አለ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ