1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዋጋ ንረትና ቁጥጥር

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 28 2003

መንግሥት በተለይ ለምግብ ሸቀጦችና ቁሳቁሶች የዋጋ ተመንም አዉጥቷል።ሕጉን ለነጋዴዎች ለማስተዋወቅ ዛሬ በተደረገ አንድ ሥብሰባ ላይ እንደተነገረዉ አዲሱ ሕግ የማያከብር ነጋዴ ቆንጣጭ ቅጣት ይጣልበታል

https://p.dw.com/p/QoL8
ኑሮምስል Listros

የኢትዮጵያ መንግሥት አለ-ገደብ እያንቻረረ ነዉ ያለዉን የሸቀጦች ዋጋ ለመቆጣጠር አዲስ ሕግና ተመን ማዉጣቱን አስታወቀ።መንግሥት በተለይ ለምግብ ሸቀጦችና ቁሳቁሶች የዋጋ ተመንም አዉጥቷል።ሕጉን ለነጋዴዎች ለማስተዋወቅ ዛሬ በተደረገ አንድ ሥብሰባ ላይ እንደተነገረዉ አዲሱ ሕግ የማያከብር ነጋዴ ቆንጣጭ ቅጣት ይጣልበታል።ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለይ የብር የመግዛት ዋጋ ከቀነሰ ወዲሕ የሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ ፍጥነት እያሻቀበ ነዉ።የዋጋዉ ንረት በተለይ አነስተኛ ገቢና ደሞዝ ያለዉ ሕዝብ ክፉኛ እየጎዳዉ ነዉ።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ