1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውኃ እጥረት በድሬዳዋ

ሐሙስ፣ ሰኔ 5 2006

የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች በየቀኑ የውኃ አቅርቦት ችግር እንደሚያጋጥማቸው በመማረር ገልጸዋል። ችግሩ መኖሩን እንደተገነዘበው ያመለከተው የከተማይቱ አስተዳደር የሕዝቡን ችግር ለማቃለል የሚያስችል ርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/1CHQy
ምስል AP

እንደ ከተማይቱ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ባለሥልጣን ማብራሪያ፣ ለከተማይቱ የውኃ አቅርቦት ችግር በዘላቂነት መፍትሔ ለማስገኘትም አንድ የ570 ሚልዮን ብር ፕሮዤ ተነቃቅቶ እየተካሄደ ነው።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ