1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ ምንዛሪ ችግር የጎነጣቸው አስመጭና አምራች ኩባንያዎች፣

ማክሰኞ፣ መጋቢት 22 2001

ኢትዮጵያ ውስጥ አያሌ አስመጭና አምራች ኩባንያዎች የውጭ ምንዛሪ ችግር ሰለባዎች መሆናቸው ይነገራል ።

https://p.dw.com/p/HNnS
ምስል AP

በዚሁ ችግር ሳቢያ የማምረት ተግባሩን አቋርጦ የነበረው ፣ East African Bottling Company የተሰኘው ኩባንያ ንብረት የሆነው፣ ኮካ ኮላ፣ እንደገና ሥራውን ጀምሯል። እንደገና ማምረት እንደጀመረም ፣ የምርቱ ዋጋ መጨመሩ ታውቋል። ወደ ፋብሪካው ብቅ ብሎ የነበረው ፣ ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ ፣ ተክሌ የኃላ