1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂለሪ ክሊንተን የስድስት ወር የስልጣን ዘመን

ረቡዕ፣ ሐምሌ 15 2001

የቀድሞ ቀዳማይ እመቤት ሆነው ለስምንት ዓመታት በኋይት ሀውስ ውስጥ ኖረዋል።

https://p.dw.com/p/IvJX
ምስል AP

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂላሪ ክሊንተን። እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስትርነታቸው ያለፉት ስድስት ወራት እንቅስቃሴያቸው የተቆጠበ እንደነበር ተገልጿል። አንዳንዶች ሂላሪ ክሊንተን በምርጫው ሰሞን ዋነኛ ተፎካካሪያቸው በነበሩት በፕሬዚዳንት ኦባማ አስተዳደር ጫና ተደርጎባቸዋል ቢሉም ሚንስትሯ ግን አስተባብለዋል።

አበበ ፈለቀ/ማንትጋፍቶት ስለሺ/አርያም ተክሌ