1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዐረቡ ዓለም ዓብዮት እና የኤርዶኻን አስተያየት

ማክሰኞ፣ መጋቢት 6 2003

ቱርክ ለፍልስጤማውያን እና ለዐረባውያን መብት መከበር ቁርጠኛ አቋም በመያዝዋ በዐረባዊው ዓለም ውስጥ በተለይ ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ከፍተኛ ተሰሚነትን እያገኘች መጥታለች።

https://p.dw.com/p/R9Px
ሬቼብ ጣይብ ኤርዶኻንምስል AP

በቱኒዝያ እና በግብጽ የተካሄደውን ዓብዮት ተከትሎ ባሰማችው አስተያየትዋ የዐረብ ሀገሮች መሪዎች የህዝቦቻቸውን ጥያቄ ማድመጥ እና ተገቢውን አስፈላጊዎውን ተሀድሶ ማነቃቃት እንዳለባቸው የቱርክ ጠቅላይ ሚንስትር ሬቼብ ጣይብ ኤርዶኻን ለአል ዐረቢያ ቴሌቪዥን በሰጡት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል።

ነቢዩ ሲራክ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ