1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ባንክ ለኢትዮጳያ ከወለድ ነጻ ብድር መፍቀዱ

ዓርብ፣ መስከረም 25 2005

የዓለም ባንክ ለኢትዮጳያ ከወለድ ነጻ የሆነ ብድር መፍቀዱ ተነገረ። ይህ የታወቀዉ ትንናንት አመሻሹ ላይ የዓለም ባንክ በጥናት ካገኘዉ ነገሮች በመደገፍ ከምዕራብ እና ከምስራቅ

https://p.dw.com/p/16LLz
ምስል ullstein bild - Fotoagentur imo

የዓለም ባንክ ለኢትዮጳያ ከወለድ ነጻ የሆነ ብድር መፍቀዱ ተነገረ። ይህ የታወቀዉ ትንናንት አመሻሹ ላይ የዓለም ባንክ በጥናት ካገኘዉ ነገሮች በመደገፍ ከምዕራብ እና ከምስራቅ አፍሪቃ ከተዉጣጡ ጋዜጠኞች ጋር በአዲስ አበባ ከዋና መስሪያ ቤቱ ከዋሽንግተን በቀጥታ ባካሄደዉ ዉይይት ማለት ቪዲዮ ኮንፈረንስ ነዉ። በዚህ ዉይይት ላይ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተገኝቶ ይህንን ዘገባ አድርሶልናል።  

ጌታቸዉ ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሃመድ