1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ባንክ ርዳታና ኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ሐምሌ 12 2005

የእንግሊዝና የአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የልማት ተቋማት ለኢትዮጵያ የሚሰጡት ድጋፍ በአገሪቱ ዉስጥ ያለዉን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ከግምት ዉስጥ ያላስገባ ነዉ ሲል አንድ ድርጅት ከሰሰ።

https://p.dw.com/p/19Avw
ምስል DW

በሌላ በኩል የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሚሰጠዉ ድጋፍ ለሰብዓዊ መብት ጥሰት መዋል አለመዋሉን ለማጣራት  ምርመራ እንዲካሄድ መወሰኑን አስታዉቋል። የዋሽንግተን ዲሲዉ ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል፤

አበበ ፈለቀ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ