1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ባንክ የዘንድሮ የልማት ዘገባ

ሰኞ፣ ሚያዝያ 17 2003

የዓለም ባንክ ፤ የዘንድሮውን ፤ የ2011 ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት የዓለም ምጣኔ-ሀብታዊ ዕድገት ዘገባ፤ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በአፍሪቃ አዳራሽ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ በፖለቲካ ውጥረትና ግጭት ውስጥ ያሉ ሀገራት የዓምአቱን የልማት ግብ ማሳካት አይችሉም ብሏል።

https://p.dw.com/p/RK8C
ምስል ullstein bild - Fotoagentur imo

በተጠቀሱት ውጥረቶች የሚታመሱ ታዳጊ አገሮችባለፉት 30 ዓመታት ብቻ፤ ድህነታቸው 20 በመቶ መጨመሩንም ዘገባው ጠቅሷል። ---

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ
አርያም ተክሌ