1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ቱሪዝም ቀን እና ኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ መስከረም 17 2004

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደነገገው መሰረት በየዓመቱ መስከረም 17 የሚውለው ዓለም ዓቀፍ የቱሪዝም ቀን ዛሬ ለ32 ተኛ ጊዜ ተከብሯል ።

https://p.dw.com/p/RoC4
ምስል picture-alliance / dpa

በኢትዮጵያም የዘንድሮው የቱሪዝም ቀን ከመስከረም 12 እስከ መስከረም 20 ለስምንት ተከታታይ ቀናት በአክሱም በመከበር ላይ ነው ። የዘንድሮው በዓል በምን ይለያል የቱሪዝምን ዘርፍ ለማሳደግስ በኢትዮጵያ ምን እየተደረገ ነው ? የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ የሚመለከታቸውን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል ።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ