1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም አትሌቲክስ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ ፕሬዚደንት

ረቡዕ፣ ነሐሴ 13 2007

የዓለም አትሌትክስ ፌደረሽን ማህበር (IAAF) የቀድሞዉን የብሪታኒያ የመካከለኛ ርቀት ዕዉቅ አትሌት ሰባስቲያን ኮን አዲሱ ፕሬዚደንት አድርጎ መረጠ።

https://p.dw.com/p/1GHsw
Großbritannien Sebastian Coe Präsident des Leichtathletik-Weltverbandes IAAF
ምስል Reuters/J. Lee

207 የማህበሩ ልዑካን በፔኪንግ ቻይና ባካሄዱት ጉባዔ ላይ ብሪታኒያዊዉ ሰባስቲያን ኮ ብቸኛውን ተፎካካሪያቸውን ሴርጌይ ቡብካን 115 ለ92 በሆነ ድምፅ አሸንፈዋል። ስለአዲሱ ፕሬዚደንት አመራረጥ እና ስለሚጠብቃቸው ተግባር የፓሪሷ ወኪላችን ሀይማኖት ጥሩነህ ተከታዩን ዘገባ ልካልናለች።

ሀይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ