1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ

ዓርብ፣ ሰኔ 4 2002

የዓለም የእግር ኳስ አፍቃሪ በጉጉት የሚጠብቀዉ የአለም የእግር ኳስ ግጥምያ ዉድድር ዛሬ ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/Nojv
የደቡብ አፍሪቃ የእግር ኳስ ደጋፊዎችምስል AP

የዘንድሮውን ግጥሚያ ደቡብ አፍሪቃ በማዘጋጀቷ፤ ደቡብ አፍሪቃዊዎችን ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም አፍሪቃውያን ከልብ ያኮራና ያስደሰተ ይመስላል። እዚህ በጀርመን የሚኖሩ አፍሪቃዉያን ስለግጥምያዉ ምን ይላሉ? ልደት አበበ እዚህ በቦን ከተማ የሚኖሩ አንዳንድ አፍሪቃውያንን አነጋግራ የሚከተለውን አዘጋጅታልናለች።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ