1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

ዓርብ፣ መስከረም 20 2009

የዓለም ዜና

https://p.dw.com/p/2Qmjd
Israel Beisetzung Shimon Peres
ምስል Reuters/A.Awad

የጀርመንዋ መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ የጀርመኑ የዜና ወኪል (dpa) ዘገበ። በዘገባዉ መሰረት መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ለሦስት ቀናት ጉብኝት የፊታችን መስከረም 29 ወደ አፍሪቃ ያቀናሉ።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ