1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የሙሥና ይዞታ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 17 2003

ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የሙስና ይዞታ እንዳልተሻሻለ አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/PqFB
ምስል nootropa - Fotolia.com

ድርጅቱ ክትትልና ምርመራ ካካሄደባቸዉ 178 አገራት ሲሶዉ የከፋ ንቅዘት ችግር ዉስጥ መሆናቸዉንም አመልክቷል። በርሊን ላይ ይፋ የተደረገዉ የድርጅቱ ዘገባ እንደሚለዉ ከሆነም ከአራት አገራት በሶስቱ ሙስና እንደ ዕለት ተግባር የሚቆጠር ሆኗል።

አርቡቲና ሶራን

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ