1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የረሀብ ሁኔታ መዘርዝርና የፀጥታ ይዞታ

ሐሙስ፣ ጥቅምት 2 2004

በዓለም የምግብ እአቅርቦት እና የረሀብ ሁኔታን የሚገመግም አንድ ዘገባ ከሰሀራ በስተደቡብ የሚገኙ ሀገሮችና እና የደቡብ እስያ ሀገሮችን ለከፍተኛ የረሀብ አደጋ የተጋለጡ መሆናቸውን ገለጸ።

https://p.dw.com/p/Rqi9
ምስል picture-alliance/ dpa/dpaweb

ከተባሉት 26 ሀገሮች መካከል ዘገባው ቻድ፡ ኤርትራ፡፡ ቡሩንዲን እና ዴሞክራቲክ ኮንጎ ሬፓብሊክን ከፍተኛ የረሀብ አደጋ እንዳሠጋቸው ሲያስታውቅ፡ ኢትዮጵያ ግን ለረሀብ የሚያጋልጡ ችግሮችን ለመቅረፍ መቻልዋን አረጋግጦዋል።

በሌላ በኩል በአሁኑ ሰዓት ከ7 ሰዎች አንዱ በሚራብባት ዓለማችን የምግብ ዋስትና መታጣት በዓለም ፖለቲካ ደህንነት ላይ መዘዝ ማስከተሉ እንደማይቀር የመስኩ ባለሞያዎች ያስረዳሉ ። ረሃብ እና የፀጥታ ይዞታን የተመለከተ ሁለተኛው ቅንብራችን ዝርዝሩን አካቷል

አበበ ፈለቀ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ