1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የሰብዓዊነት ዕለት

ዓርብ፣ ነሐሴ 13 2003

የዓለም የሰብዓዊነት ዕለት ዛሬ ታስቦ ዋለ።

https://p.dw.com/p/Rh1a
ምስል dapd

ዕለቱ ሲታሰብም የተፈጥሮ አደጋዎች፤ ግጭቶች እና ድንገት የሚከሰቱ ችግሮች የሚሊዮኖችን ህይወትና ጤና በየዓመቱ አደጋ ላይ እንደሚጥሉ ተጠቁሟል። እንዲህ ባለዉ ቀዉስ መካከልም በሺዎች የሚቆጠሩ የረድኤት ሠራተኞች ለተጎዱት ክብካቤ ለማድረግ እና ለየሚመለከታቸዉ ባለስልጣናትም ርዳታን ለማቅረብ እንደሚጥሩ ተገልጿል። አዲስ አበባ ላይ በአፍሪቃ ኤኮኖሚ ኮሚሽን ዕለቱ ታስቧል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ