1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ዕለት

ሰኞ፣ ኅዳር 30 2000

የዓለም የሰብዓዊ መብቶች ድንጋጌ በመንግስታቱ ድርጅት ከፀደቀ ዘንድሮ 59ነኛ ዓመቱን ያዘ። ዛሬ ታስቦ የዋለዉ ይህ ዕለት ክብርና ፍትህ ለሁላችን የሚል መፈክር አስተጋብቷል።

https://p.dw.com/p/E87N

የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤም ዕለቱን በማስመልከት መግለጫ አዉጥቷል።