1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የስነ ህዝብ ቀን በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 5 2003

የዓለም ህዝብ ቁጥር የፊታችን ህዳር ወር ከሰባት ቢልዮን እንደሚበልጥ ሀኖቨር -ጀርመን የሚገኘው የጀርመን የስነ ህዝብ ተቋም አስታወቀ።

https://p.dw.com/p/RZEC
የዓለም የስነ ህዝብ ቀን በኢትዮጵያ

ተቋሙ ትናንት ታስቦ የዋለውን የዓለም የህዝብ ቀን አስመልክቶ ባወጣው ዘገባው እንዳስታቀው የህዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው። በኢትዮጵያ የስነ ህዝብ ተቋም የፕሮግራም ኃላፊ አቶ ጤናው መንግስትን ልደት አበበ አነጋግራዋለች።

ልደት አበበ

ነጋሽ መሐመድ