1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፕዮና

ዓርብ፣ የካቲት 30 2004

14ተኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ዛሬ ኢስታንቡል ቱርክ ውስጥ ተጀምሯል ። በ የ 2 ዓመቱ አንዴ በሚካሄደው በዚህ ውድድር አትሌት መሠረት ደፋርን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ተካፋይ ናቸው ። ዛሬ ጠዋት በ 3

https://p.dw.com/p/14IU1
ምስል AP





14ተኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ዛሬ ኢስታንቡል ቱርክ ውስጥ ተጀምሯል ። በ የ 2 ዓመቱ አንዴ በሚካሄደው በዚህ ውድድር አትሌት መሠረት ደፋርን ጨምሮ ሌሎች ታዋቂ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችም ተካፋይ ናቸው ።  ዛሬ ጠዋት በ 3 ሺህ በ 1500 እና 800 ሜትር ሩጫ የማጣሪያ ውድድሮች ተደርገዋል ። በነዚህ ማጣሪያዎች የተካፈሉት  ኢትዮጵያውያን  አትሌቶች ማለፋቸውን ከኢስታንቡል ቱርክ ያነጋገርኳት ጋዜጠኛ ሃይማኖት ጥሩነህ ተናግራለች ። ስለ ውድድሩ አጀማመርና ስለ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይዞታ ከሃይማኖት ጋር የተደደረገው ቃለ ምልልስ እነሆ