1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም የኤድስ ቀን በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ኅዳር 22 2003

በየዓመቱ ህዳር ሀያ ሁለት ቀን የሚውለው የዓለም የኤድስ ቀን ሁሉን አቀፍ የፀረ ኤች አይ ቪ አገልግሎቶች አቅርቦትና ሰብዓዊ መብት በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ ነው ።

https://p.dw.com/p/QNCz
ምስል picture-alliance/dpa

የዛሬ 27 ዓመት HIV መኖሩ በታወቀበት በኢትዮጵያም የበሽታውን ስርጭት ለመግታት በዘርፉ የተሰማሩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በተገኙበት አዲስ አበባና ድሬዳዋን ጨምሮ በልዩ ልዩ ከተሞች ዕለቱ ታስቧል ። የአዲስ አባባውን ስነ ስርዓት ታደሰ እንግዳው ተከታትሏል ። ወደ አዲስ አበባው የእንጦጦ ኪዳነ ምሕረትና የማርያም ፀበል መጠመቂያዎች ብቅ ብሎም ከ HIV በፀበል ለመፈወስ የሚጠመቁ በፀበል ተፈውሰናል የሚሉ እና የፀበሉን ስፍራ ሀላፊ አነጋግሯል ። ወኪላችን ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ደግሞ ከ HIV ጋር የምትኖረውን የድሬዳዋን ወይዘሮ ፍሬ ህይወት ታደሰን አነጋግሮ ዘገባ አጠናቅሯል ።

Kinder im Aids Hospiz in Addis Abeba
ኤድስ ወላጅ አልባ ያደረጋቸው ህፃናትምስል AP Photo

ታደሰ እንግዳው ፣ ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሄር ፣

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ