1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገሮች የልማት ዕቅድ አፈጻጸም

ማክሰኞ፣ መስከረም 12 2002

የዓለም ባንክ እና የፈረንሳይ መንግስት ለዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ሀገሮች የልማት ዕቅድ ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ሰጡ።

https://p.dw.com/p/JmLM
ምስል picture-alliance / dpa

በተፋሰሱ አባል ሀገሮች መካከል ለበርካታ ዓመታት የወንዙን ውሀ አጠቃቀም በሚመለከት የተጀመረው ድርድር አሁንም እንደቀጠለ ነው። የዓባይ መነሻ የሆነችው ኢትዮጵያ ከወንዙ ውኃ የምታገኘውን ድርሻ በተመለከተ እና በወንዙ ውኃ ዋነኛ ተጠቃሚ ከሆነችው ከግብጽ ጋር ያለውን ንትርክ በተመለከተ ጌታቸው ተድላ የውኃ ሀብት ሚንስቴር ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን ክፍል ኃላፊ አቶ ተፈራ በየነን ከዚህ ከቦን በስልክ አነጋግሮዋቸዋል።

ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ