1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዝምባብዌ የትምህርት ደረጃ ማሽቆልቆልና የአርክቲክ ይዞታ ፣

ረቡዕ፣ ጥር 27 2001

የደቡባዊው አፍሪቃ የዳቦ ቅርጭት የነበረችው ሀገር ዝምባብዌ፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ፣ ለረሃብና ኮሌራ መጋለጧ እሙን ነው። ዝምባብዌ፣ የውጭ ተጽእኖ አላጋጠማትም ባይባልም፣ ለደረሰባት ብርቱ ቀውስ፣ ኀላፊዋ ራሷ ፣ በይበልጥም የፖለቲካ መሪዎቿ ናቸው።

https://p.dw.com/p/GnDq
በምድር ሙቀት ጭማሪ ሳቢያ፣ የበረዶ ክምር በመሟሟት ላይ የሚገኝበት፣ አርክቲክ፣ምስል DW/ Irene Quaile

ከዝምባብዌ ዘርፈ-ብዙ ችግሮች አንዱ ትምህርት ነው። በትምህርት ይዞታ፣ በሥርዓተ-ትምህርት ከአፍሪቃ አንደኛ እንደነበረች የሚነገርላት ዝምባብዌ፣ አሁን ፣ አሁን ደረጃዋ ክፉኛ ማሽቆልቆሉ ነው የሚታወቀው።

በቅርቡ፣ የአርክቲክ ውቅያኖስ አዋሳኝ አገሮች፣ በትሮምሶ፣ ኖርዌይ በመሰብሰብ ፣ የአካባቢው ጥሬ ሀብት፣ በሚመጡት 50 ዓመታት እንዳይነካ ይታወጅ ዘንድ፣ በጉባዔው ጥሪ አቅርበዋል።

TY,NM