1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመን ወቅታዊ ሁኔታ እና የኢትዮጽያዉያን ጥሪ

ማክሰኞ፣ መስከረም 9 2004

የየመን መንግስት በዋና ከተማዋ ሰነአ ጸጥታ አስከባሪዎች የፕሪዝደንት አብደላ ሳሌን መንግስት አገዛዝ በሚቃወመዉ ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ማነጣጠራቸዉን ቀጥለዋል።

https://p.dw.com/p/RmqJ
ምስል DW

ካለፈዉ እሁድ ጀምሮ ሃምሳ ያህል ሰዎች መገደላቸዉ ታዉቃል። በየመን እና በሳዉዲ አረብያ ድንበር ላይ ሶስት ሽህ ያህል ኢትዮጽያዉያን ስደተኞች አጣብቂኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አለማቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አስታዉቋል። በዚህ ችግር አጣብቂኝ ላይ የሚገኙ ኢትዮጽያዉያን ምን እርዳታ እየተደረገላቸዉ ነዉ? በሶርያ እና በሊቢያስ ያለዉ ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስላል? የሳዉዲ አረብያዉን ወኪላችን ነብዪ ሲራክን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት ስለ የመን ወቅታዊ ሁኔታ ጠይቄዉ በነር ነብዪ መልስ በመመለስ ይጀምራል።

ነብዪ ሲራክ

አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ