1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የየመን ፕሬዝደንት የአሜሪካን ቪዛ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 19 2004

እስካሁን መልስ ያላገኘው ፣የየመን ፕሬዚዳንት ወደአሜሪካን ለመንግባት ያቀረቡት የቪዛ ጥያቄ፣

https://p.dw.com/p/13baI
አሊ አብዱላ ሳልህምስል picture-alliance/dpa

የየመኑ ፕሬዚዳንት አብደላ ሳሌህ ፤ ህክምና ለማግኘት ሲሉ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ ቢዛ ቢጠይቁም እስካሁን ጥያቄአቸው መልስ አላገኘም። የመካከለኛው ምሥራቅ ጉዳዮች ተመላካች ባለሙያ እንደሚሉት፤ የአሜሪካ አጋር የሆኑት ፕሬዛዳንት አብደላ ሳሌህ፣ የቪዛ ጥያቄ አሜሪካንን አጣብቂኝ ውስጥ ከቷታል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ