1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የ«ዩኒሴፍ» እና «ዩኤንኤችሲአር» ትብብር በኢትዮጵያ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 13 2009

በኢትዮጵያ የተመ የሕፃናት መርጃ ድርጅት፣ በምህፃሩ «ዩኒሴፍ» እና የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት ፣ በምህፃሩ «ዩኤንኤችሲአር»  የጋራ ተብብራቸውን አጠናክረው ለመስራት ተስማሙ።

https://p.dw.com/p/2T4TS
Sudanesische Flüchtlinge in Äthopien
ምስል DW/Coletta Wanjoyi

Ber.AA(UNICEF & UNHCR Abkommen) - MP3-Stereo

ሁለቱ የተመ ድርጅቶች ብዙ ሕፃናት ጭምር የሚገኙባቸውን ስደተኞችን በማስተናገዱ ረገድ፣ ስደተኞቹ በሚኖሩባቸው አካባቢዎች ለሚገኙት ማህበረሰቦች ፍላጎትም ልዩ ትኩረት እንደሚሰጡ አመልክተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
አዜብ ታደሰ