1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኒቨርስቲ ምሩቃንና የሚጠብቋቸው ሥራዎች

ዓርብ፣ ሐምሌ 6 2004

ትምህርት ለአንድ ሀገር እድገት ወሳኝ ከሚባሉ መሰረታዊ ጉዳዮች አንዱ ነው። ያም በመሆኑ ሀገራት በትምህርቱ ዘርፍ ከፍተኛ ገንዘብ ሲያፈሱ እና የሰው ሀይል ሲያሰማሩ ይታያል። በኢትዮጵያም የሀገሪቱ አንጡራ ሀብት የፈሰሰባቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች

https://p.dw.com/p/15Xc3
ምስል DW

ትምህርት ለአንድ ሀገር እድገት ወሳኝ ከሚባሉ መሰረታዊ ጉዳዮች አንዱ ነው። ያም በመሆኑ ሀገራት በትምህርቱ ዘርፍ ከፍተኛ ገንዘብ ሲያፈሱ እና የሰው ሀይል ሲያሰማሩ ይታያል። በኢትዮጵያም የሀገሪቱ አንጡራ ሀብት የፈሰሰባቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በየጊዜው ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ይወጣሉ፤ በየተመረቁበት የትምህርት ዘርፍ ተሰማርተው ሀገራቸውን ለማገልገል በማሰብ። ኢትዮጵያ ውስጥ የተመረቁ ተማሪዎች ዲግሪ ይዘው በድንጋይ ጠረባ ይሰማራሉ የተባለለትን የሰሞኑ የመነጋገሪያ ርዕስ ይዘን ተመራቂ ተማሪዎችን አነጋግረናል።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ሸዋዬ ለገሠ