1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የምርጫ ምዝግባ በሐዋሳ

ዓርብ፣ መጋቢት 17 2002

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የከፍተኛ ትምህርትተቋማት ተማሪዎች በምርጫው እንዲሳተፉ ለማስቻል 10 ቀናት

https://p.dw.com/p/MfFK
ምስል AP

በአገሪቱ በመላ ሲካሄድ የነበረ የመራጮች ምዝገባ ትንት ተጠናቋል ። በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ይመዘገባሉ ተብለው ከሚጠበቁት ከ 11,800 በላይ ተማሪዎች ከ 9,200 በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን የ3 ቱ ግቢዎች የምርጫ አስከባሪዎች በሥፍራው ለሚገኝው ዘጋቢያችን ገልፀዋል ። ዮሀንስ ገብረ እግዚአብሔር---

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ