1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 26 2004

ዩናይትድ ስቴትስ ዉስጥ በመጪዉ ዓመት ጥቅምት ማብቂያ ለሚደረገዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተቃዋሚዉን የሪፐብሊካን ፓርቲ የሚወክለዉን እጩ የመምረጡ ሒደት በይፋ ተጀምሯል።

https://p.dw.com/p/13ezn
ሚት ሮምኒምስል Reuters

አዮዋ -ግዛት ትናንት በተደረገዉ ምርጫ የመጀመሪያዉን እና ሁለተኛዉን ሥፍራ በያዙት ፖለቲከኞች መካከል የታየዉ ጠባብ ልዩነት በአሜሪካ ታሪክ ታይቶ አይታወቅም ተብሏል።በቅርቡ የተመሠረተዉ ቲ-ፓርቲ የተሰየኘዉ ፅንፈኛ ስብስብ የሪፐብሊካኑን እጩ በመለየቱ ሒደት ከፍተኛ ተፅዕኖ እያሳረፈ ነዉ።ይሁንና የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደታዘበዉ የቲ ፓርቲ አቋም የሪፐብሊካን ፖለቲከኞችን ሳይቀር ግራ ማጋባቱ አልቀረም።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሀመድ

ተክሌ የኋላ