1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩናይትድ ስቴትስ ፖለቲከኞች ዉዝግብ

ሐሙስ፣ ኅዳር 14 2004

።«ላዕላይ ኮሚቴ» የሚል ስም የተሰጠዉ ቡድን አባላት ከተፋረሱ በሕዋላ አንደኛዉ ወገን ሌለኛዉን እየወነጀለ ነዉ።

https://p.dw.com/p/RyG8
ምስል dapd

የዩናይትድ ስቴትስ ተቀናቃኝ ፖለቲከኞች በሐገሪቱ የዕዳ ቅነሳ መርሕ-ሰበብ የገጠሙት ዉዝግብ እየተካረረ ነዉ።ዩናይትድ ስቴትስ ካለባት ዕዳ 1.2 ትሪሊዮን ዶላሩ የሚቀነስበትን ሥልት እንዲያጠና ከሁለቱ ምክር ቤቶች የተወከሉት አስራ-ሁለት የተቀናቃኝ ፓርቲ እንደራሴዎች በተከታታይ ቢወያዩም መግባባት ግን አልቻሉም።«ላዕላይ ኮሚቴ» የሚል ስም የተሰጠዉ ቡድን አባላት ከተፋረሱ በሕዋላ አንደኛዉ ወገን ሌለኛዉን እየወነጀለ ነዉ።የዲሞክራቶቹና የሪፐብሊካኖቹ ፓርቲዎች የዕዳ ቅነሳ ዉዝግቡብ በሚጪዉ ዓለመት የሚደረገዉ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አብይ ርዕሥ አድርገዉታል።የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ